የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ታኅሣሥ ገጽ 4
  • መሲሑ ትንቢቶች እንዲፈጸሙ አድርጓል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መሲሑ ትንቢቶች እንዲፈጸሙ አድርጓል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ሀ7-ሐ የኢየሱስ ምድራዊ ሕይወት አበይት ክንውኖች—ኢየሱስ በገሊላ ያከናወነው ታላቅ አገልግሎት (ክፍል 1)
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • ሀ7-ለ የኢየሱስ ምድራዊ ሕይወት አበይት ክንውኖች—ኢየሱስ አገልግሎቱን ሲጀምር
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • ሀ7-መ የኢየሱስ ምድራዊ ሕይወት አበይት ክንውኖች—ኢየሱስ በገሊላ ያከናወነው ታላቅ አገልግሎት (ክፍል 2)
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • በቃና የፈጸመው ሁለተኛ ተአምር
    ኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ታኅሣሥ ገጽ 4

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኢሳይያስ 6-10

መሲሑ ትንቢቶች እንዲፈጸሙ አድርጓል

በወረቀት የሚታተመው

ኢየሱስ ከመወለዱ በመቶዎች ከሚቆጠሩ ዓመታት በፊት፣ መሲሑ “በዮርዳኖስ ክልል [በሚገኘው] የአሕዛብ ገሊላ” እንደሚሰብክ ኢሳይያስ ትንቢት ተናግሮ ነበር። ኢየሱስም በመላው ገሊላ እየተዘዋወረ ምሥራቹን በመስበክና በማስተማር ይህ ትንቢት እንዲፈጸም አድርጓል።—ኢሳ 9:1, 2

የገሊላ ካርታ
  • የወይን ማስቀመጫ ማሰሮ

    የመጀመሪያውን ተአምር ፈጸመ —ዮሐ 2:1-11 (ቃና)

  • 12ቱ ሐዋርያት

    ሐዋርያቱን መረጠ —ማር 3:13, 14 (በቅፍርናሆም አቅራቢያ)

  • ኢየሱስ ሲያስተምር

    የተራራውን ስብከት አቀረበ —ማቴ 5:1–7:27 (በቅፍርናሆም አቅራቢያ)

  • ከሞት የተነሳው ልጅ

    የመበለቷን አንድያ ልጅ ከሞት አስነሳ —ሉቃስ 7:11-17 (ናይን)

  • ከሞት የተነሳው ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ ተገለጠ

    ከሞት ከተነሳ በኋላ 500 ለሚያህሉ ደቀ መዛሙርቱ ተገለጠ —1ቆሮ 15:6 (ገሊላ)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ