የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ታኅሣሥ ገጽ 4
  • ከታኅሣሥ 12-18

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከታኅሣሥ 12-18
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ታኅሣሥ ገጽ 4

ከታኅሣሥ 12-18

ኢሳይያስ 6-10

  • መዝሙር 116 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “መሲሑ ትንቢቶች እንዲፈጸሙ አድርጓል”፦ (10 ደቂቃ)

    • ኢሳ 9:1, 2—በገሊላ እንደሚሰብክ በትንቢት ተነግሮ ነበር (w11 8/15 10 አን. 13፤ ip-1 124-126 አን. 13-17)

    • ኢሳ 9:6—የተለያዩ ሚናዎችን ይጫወታል (w14 2/15 12 አን. 18፤ w07 5/15 6)

    • ኢሳ 9:7—አገዛዙ እውነተኛ ሰላምና ፍትሕ ያሰፍናል (ip-1 132 አን. 28-29)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ኢሳ 7:3, 4—ይሖዋ ክፉ የሆነውን ንጉሥ አካዝን ከወራሪዎቹ ያዳነው ለምንድን ነው? (w06 12/1 9 አን. 3)

    • ኢሳ 8:1-4—ይህ ትንቢት ፍጻሜውን ያገኘው እንዴት ነው? (it-1-E 1219፤ ip-1 111-112 አን. 23-24)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 7:1-17

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g16.6 የፊት ሽፋን

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g16.6 የፊት ሽፋን

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lv 34 አን. 18—የተማሪውን ልብ መንካት የሚቻለው እንዴት እንደሆነ አሳይ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 10

  • “እነሆኝ! እኔን ላከኝ!” (ኢሳ 6:8)፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ይበልጥ እርዳታ ወደሚያስፈልጋቸው ቦታዎች ሄዶ ማገልገል የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። (ቪዲዮው ስብሰባዎቻችን እና አገልግሎታችን በሚለው ሥር ይገኛል።)

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 2 አን. 13-22

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 150 እና ጸሎት

    ማሳሰቢያ፦ አዲሱን መዝሙር ከመዘመራችሁ በፊት አንድ ጊዜ ሙዚቃውን ብቻ አጫውት።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ