የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 ጥር ገጽ 4
  • “ይሖዋ ሆይ . . . በአንተ እታመናለሁ”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “ይሖዋ ሆይ . . . በአንተ እታመናለሁ”
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ንጉሡ ያሳየው እምነት ተካሰ
    የኢሳይያስ ትንቢት—ለመላው የሰው ዘር የፈነጠቀ ብርሃን ጥራዝ 1
  • ነፃ ምርጫ በመስጠት አክብሮናል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2010
  • አምላክ ንጉሥ ሕዝቅያስን ረዳው
    የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ
  • ‘ከይሖዋ ጋር ተጣበቀ’
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 ጥር ገጽ 4

ክርስቲያናዊ ሕይወት

“ይሖዋ ሆይ . . . በአንተ እታመናለሁ”

ሕዝቅያስ ሲጸልይ

በጥሩም ሆነ በአስቸጋሪ ጊዜ በይሖዋ መታመናችን አስፈላጊ ነው። (መዝ 25:1, 2) በስምንተኛው መቶ ዘመን ዓ.ዓ. በይሁዳ የነበሩ የአምላክ ሕዝቦች በይሖዋ ላይ ያላቸውን እምነት የሚፈታተን ሁኔታ አጋጥሟቸው ነበር። በወቅቱ ከተፈጠሩት ሁኔታዎች ብዙ ትምህርት ማግኘት እንችላለን። (ሮም 15:4) “ይሖዋ ሆይ . . . በአንተ እታመናለሁ” የሚለውን ቪዲዮ ከተመለከትክ በኋላ ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት ሞክር።

  1. ሕዝቅያስ ምን አደጋ ተደቅኖበት ነበር?

  2. ሕዝቅያስ ጠላት ሊወረው እንደሆነ ባወቀ ጊዜ በምሳሌ 22:3 ላይ የሚገኘውን መሠረታዊ ሥርዓት ተግባራዊ ያደረገው እንዴት ነው?

  3. ሕዝቅያስ ለአሦራውያን እጁን መስጠት ወይም ከግብፅ ጋር ግንባር መፍጠር ያልፈለገው ለምንድን ነው?

  4. ሕዝቅያስ ለክርስቲያኖች ጥሩ ምሳሌ የሚሆነው እንዴት ነው?

  5. በዛሬው ጊዜ በይሖዋ ላይ ያለንን እምነት የሚፈትኑ ምን ሁኔታዎች ያጋጥሙናል?

የሚከተሉት ሁኔታዎች ሲያጋጥሙኝ በይሖዋ ላይ ይበልጥ እምነት ማሳደር እፈልጋለሁ፦

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ