የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 መጋቢት ገጽ 1
  • የአቀራረብ ናሙናዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የአቀራረብ ናሙናዎች
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • መጠበቂያ ግንብ
  • የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው? T-36
  • የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ
  • የራስህን መግቢያ አዘጋጅ
  • የአቀራረብ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • የመግቢያ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • የአቀራረብ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • የመግቢያ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 መጋቢት ገጽ 1
በአልባኒያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች አንድ ሰው በመታሰቢያው በዓል ላይ እንዲገኝ ሲጋብዙ

በአልባኒያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች ሰዎች በመታሰቢያው በዓል ላይ እንዲገኙ ሲጋብዙ

የአቀራረብ ናሙናዎች

መጠበቂያ ግንብ

መጠበቂያ ግንብ ቁጥር 2 2017 | ከሁሉ የላቀውን የአምላክ ስጦታ ትቀበላለህ?

ጥያቄ፦ አምላክ ከሰጠን ስጦታዎች ሁሉ የላቀው ስጦታ የትኛው ይመስልሃል?

ጥቅስ፦ ዮሐ 3:16

አበርክት፦ ይህ የመጠበቂያ ግንብ እትም አምላክ፣ ኢየሱስ ወደ ምድር መጥቶ እንዲሞትልን ያደረገው ለምን እንደሆነና ለዚህ ስጦታ ያለንን አድናቆት ማሳየት የምንችለው እንዴት እንደሆነ ይገልጻል።

የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው? T-36

የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው?

ጥያቄ፦ [የትራክቱን የፊት ገጽ አሳይ።] ለዚህ ጥያቄ ምን መልስ ትሰጣለህ? የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው? ልባችን ውስጥ ያለ ነገር? ምሳሌያዊ ነገር? ወይስ በሰማይ ያለ መስተዳድር?

ጥቅስ፦ ዳን 2:44፤ ኢሳ 9:6 ግርጌ

አበርክት፦ ይህ ትራክት፣ የአምላክን መንግሥት ምን ጥቅም እንደሚያስገኝልህ ያብራራል።

የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ

የ2017 የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ

አበርክት፦ ሰዎችን በአንድ ልዩ በዓል ላይ እንዲገኙ እየጋበዝን ነው። [መጋበዣውን ስጥ።] በዓለም ዙሪያ የሚገኙ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች የኢየሱስን ሞት ለማሰብና የእሱ ሞት የሚጠቅመን እንዴት እንደሆነ የሚያብራራ ንግግር ለማዳመጥ ይሰበሰባሉ፤ በዓሉ የሚከበረው ሚያዝያ 3, 2009 (ሚያዝያ 11, 2017) ነው። ይህ የመጋበዣ ወረቀት በዓሉ የሚከበርበትን ሰዓትና ቦታ ይዟል። እርስዎም ቢገኙ ደስ ይለናል።

የራስህን መግቢያ አዘጋጅ

ከላይ የተጠቀሱትን ምሳሌዎች እንደ ናሙና አድርገህ በመጠቀም በመስክ አገልግሎት ላይ የምትጠቀምበት የራስህን አቀራረብ አዘጋጅ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ