የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 ግንቦት ገጽ 5
  • ይሖዋ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ይከፍለዋል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ይሖዋ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ይከፍለዋል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ለሚያገለግሉት ሁሉ ወሮታ ከፋይ የሆነ አምላክ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
  • ኤርምያስ የመጽሐፉ ይዘት
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • ኤቤድሜሌክ ድፍረትና ደግነት በማሳየት ረገድ ግሩም ምሳሌ ትቷል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • ኢየሩሳሌም ጠፋች
    ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 ግንቦት ገጽ 5

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኤርምያስ 39-43

ይሖዋ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ይከፍለዋል

ሴዴቅያስ፣ ይሖዋ ለባቢሎን እጁን እንዲሰጥ የሰጠውን መመሪያ አልታዘዘም

39:4-7

  • ሴዴቅያስ ዓይኑ እያየ ልጆቹ ተገደሉ። ከዚያም የባቢሎን ንጉሥ ዓይኑን አሳወረውና በመዳብ የእግር ብረት ታስሮ ወደ ባቢሎን ተወሰደ፤ እስከ ዕለተ ሞቱ ድረስ በባቢሎን በእስር ቆይቷል

    ንጉሥ ሴዴቅያስ ይሖዋን ባለመታዘዙ ዓይኑ እንዲታወርና በመዳብ የእግር ብረት ታስሮ ወደ ባቢሎን እንዲወሰድ ተደርጓል

ኤቤድሜሌክ በይሖዋ ላይ ያለውን እምነትና ለነቢዩ ኤርምያስ ያለውን አሳቢነት አሳይቷል

39:15-18

  • ይሖዋ ይሁዳ በምትጠፋበት ወቅት ኤቤድሜሌክን እንደሚጠብቀው ቃል ገብቷል

    ኤቤድሜሌክ በድፍረት ንጉሥ ሴዴቅያስ ፊት ቀርቦ የነበረ ሲሆን ኢየሩሳሌም ስትጠፋ በሕይወት ተርፏል

ኤርምያስ ኢየሩሳሌም ከመጥፋቷ በፊት ለበርካታ ዓመታት በድፍረት ሰብኳል

40:1-6

  • ይሖዋ ኢየሩሳሌም በተከበበችበት ወቅት ኤርምያስን ጠብቆታል፤ እንዲሁም ባቢሎናውያን ከእስር እንዲፈቱት አድርጓል

    ኤርምያስ በድፍረት የሰበከ ሲሆን ኢየሩሳሌም በተከበበችበት ወቅት የዕለት ቀለቡን እንዲያገኝ ተደርጓል
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ