ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዳንኤል 7-9 የዳንኤል ትንቢት መሲሑ እንደሚመጣ አስቀድሞ ተናግሯል በወረቀት የሚታተመው 9:24-27 ‘የ70ዎቹ ሳምንታት’ መጨረሻ “7 ሳምንታት” (49 ዓመታት) 455 ዓ.ዓ. ‘ኢየሩሳሌምን ለማደስ ትእዛዝ ወጣ’ 406 ዓ.ዓ. ኢየሩሳሌም መልሳ ተገነባች “62 ሳምንታት” (434 ዓመታት) “አንድ ሳምንት” (7 ዓመታት) 29 ዓ.ም. መሲሑ ተገለጠ 33 ዓ.ም. መሲሑ ‘ተቆረጠ’ 36 ዓ.ም. “70 ሳምንታት” (490 ዓመታት)