ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | አሞጽ 1-9
“ይሖዋን ፈልጉ፤ በሕይወትም ትኖራላችሁ”
ይሖዋን መፈለግ ሲባል ምን ማለት ነው?
ስለ ይሖዋ መማራችንን መቀጠልና ምንጊዜም በእሱ መሥፈርቶች መመራት ማለት ነው
እስራኤላውያን ይሖዋን መፈለጋቸውን መተዋቸው ምን ዓይነት አካሄድ እንዲከተሉ አድርጓቸዋል?
‘ክፉ የሆነውን መጥላትና መልካም የሆነውን መውደድ’ ትተዋል
ራሳቸውን በማስደሰት ላይ ትኩረት አድርገዋል
የይሖዋን መመሪያ ችላ ብለዋል
ይሖዋ እሱን ለመፈለግ የሚያግዙን ምን ዝግጅቶች አድርጎልናል?