ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሉቃስ 1 ማርያም ትሕትና በማሳየት ረገድ የተወችውን ምሳሌ ተከተሉ ይሖዋ ማርያምን ልዩ ለሆነ መብት የመረጣት ጥሩ የልብ ዝንባሌ ስለነበራት ነው። 1:38, 46-55 ማርያም የተናገረቻቸው ቃላት የሚከተሉትን ነገሮች የሚያሳዩት እንዴት ነው? ትሑት እንደሆነች ጥልቅ እምነት እንዳላት ቅዱሳን መጻሕፍትን ጠንቅቃ እንደምታውቅ ለይሖዋ አድናቆት እንዳላት