የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ሐምሌ ገጽ 3
  • የኢየሱስ ተከታይ ለመሆን ምን ያስፈልጋል?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የኢየሱስ ተከታይ ለመሆን ምን ያስፈልጋል?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ‘በኋላችሁ ያሉትን ነገሮች’ አትመልከቱ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
  • ወደ ኃጢአትና ወደ ሞት የሚመራው መንገድ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • የእርዳታ አገልግሎታችን
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • ትኩረቴን መሰብሰብ የምችለው እንዴት ነው?
    የወጣቶች ጥያቄ
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ሐምሌ ገጽ 3

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሉቃስ 8-9

የኢየሱስ ተከታይ ለመሆን ምን ያስፈልጋል?

9:62

አንድ ገበሬ ቀጥ ያለ ትልም ማውጣት ከፈለገ ከኋላው ያለው ነገር ትኩረቱን እንዲከፋፍለው መፍቀድ የለበትም። በተመሳሳይም አንድ ክርስቲያን፣ ዓለም ውስጥ ትቷቸው የመጣቸው ነገሮች ትኩረቱን እንዲከፋፍሉት መፍቀድ የለበትም።—ፊልጵ 3:13

አስቸጋሪ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙን ቀደም ሲል ምናልባትም እውነትን ከመስማታችን በፊት የነበረን ሕይወት የተሻለ እንደሆነ በማሰብ ያን ጊዜ መናፈቅ ልንጀምር እንችላለን። አብዛኛውን ጊዜ ደግሞ እንዲህ ስናደርግ በዚያን ወቅት የነበረንን ደስታ አጋነን፣ ችግሮቻችንን ግን አቃለን ልንመለከት እንችላለን። እስራኤላውያን ከግብፅ ከወጡ በኋላ እንዲህ ተሰምቷቸው ነበር። (ዘኁ 11:5, 6) እኛም እንዲህ ባሉ ሐሳቦች ላይ የምናውጠነጥን ከሆነ ወደ ቀድሞው ሕይወታችን ለመመለስ ልንፈተን እንችላለን። እንግዲያው አሁን ባሉን በረከቶች ላይ ማሰላሰላችንና ወደፊት በአምላክ መንግሥት ሥር በምናገኘው ደስታ ላይ ማተኮራችን ምንኛ የተሻለ ነው!—2ቆሮ 4:16-18

ወደ ፊት እየተመለከተ ያለና ከኋላው ባለው ነገር ትኩረቱ ያልተከፋፈለ አንድ ገበሬ
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ