ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሉቃስ 21-22 ‘መዳናችሁ እየቀረበ ነው’ 21:25-28 ኢየሱስ በቅርቡ ክፉዎችን ለማጥፋትና ታማኝ የሆኑትን ለማዳን ይመጣል። መዳናችንን ለማረጋገጥ በመንፈሳዊ ዝግጁ ሆነን መጠበቅ አለብን።