የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 መስከረም ገጽ 6
  • ኢየሱስ አባቱ እንዲከበር አድርጓል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ኢየሱስ አባቱ እንዲከበር አድርጓል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የራሳችሁን የመከራ እንጨት ተሸክማችሁ ያለማቋረጥ ተከተሉኝ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • ሌሎች ሲያሞግሷችሁ ትሑት ሁኑ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • ኢየሱስ ምን ባሕርያት አሉት?
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
  • ኢየሱስ ክርስቶስ—ታላቁ ሚስዮናዊ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2008
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 መስከረም ገጽ 6
ኢየሱስ ክብር የሚገባው እሱ ሳይሆን አባቱ እንደሆነ ተናግሯል

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዮሐንስ 7-8

ኢየሱስ አባቱ እንዲከበር አድርጓል

7:15-18, 28, 29፤ 8:29

ኢየሱስ፣ በተናገረውም ሆነ ባደረገው ነገር ሁሉ በሰማይ ያለው አባቱ እንዲከበር አድርጓል። ሰዎች የሚናገረው መልእክት ምንጭ አምላክ እንደሆነ እንዲያውቁ ይፈልግ ነበር። በመሆኑም በቅዱሳን መጻሕፍት ላይ ተመሥርቶ ያስተምር የነበረ ከመሆኑም ሌላ በተደጋጋሚ ከቅዱሳን መጻሕፍት ላይ ይጠቅስ ነበር። ኢየሱስ ሌሎች ሲያደንቁት ውዳሴ የሚገባው እሱ ሳይሆን ይሖዋ እንደሆነ ይናገር ነበር። በዋነኝነት የሚያሳስበው ይሖዋ የሰጠውን ሥራ ዳር የማድረሱ ጉዳይ ነበር።—ዮሐ 17:4

በሚከተሉት መስኮች ኢየሱስ የተወውን ምሳሌ መከተል የምንችለው እንዴት ነው?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ስንመራ ወይም ከመድረክ ስናስተምር

  • ሌሎች ሲያወድሱን

  • የጊዜ አጠቃቀማችንን ስንወስን

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ