የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ጥቅምት ገጽ 5
  • “አርዓያ ሆኜላችኋለሁ”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “አርዓያ ሆኜላችኋለሁ”
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ታላቁ ሰው ትሕትና የሚጠይቅ አገልግሎት ሰጠ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1999
  • ኢየሱስ በትሕትና ረገድ አርዓያ ትቷል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
  • እውነተኛ ትሕትናን አዳብሩ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2005
  • “እኔ . . . በልቤ ትሑት ነኝ”
    “ተከታዬ ሁን”
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ጥቅምት ገጽ 5
ኢየሱስ የሐዋርያቱን እግር ሲያጥብ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዮሐንስ 13-14

“አርዓያ ሆኜላችኋለሁ”

13:5, 12-15

ኢየሱስ የሐዋርያቱን እግር በማጠብ፣ ትሑት እንዲሆኑ እንዲሁም ዝቅ ተደርገው የሚቆጠሩ ሥራዎችን ለወንድሞቻቸው ሲሉ እንዲያከናውኑ አስተምሯቸዋል።

ከሚከተሉት ሁኔታዎች ጋር በተያያዘ ትሕትና ማሳየት የምችለው እንዴት ነው?

  • በሁለት እህቶች መካከል አለመግባባት ተፈጥሮ

    ከሌሎች ጋር አለመግባባት ሲያጋጥመኝ

  • አንድ ወንድም ለሌላ ወንድም ምክር ሲሰጥ

    ምክር ወይም እርማት ሲሰጠኝ

  • ወንድሞችና እህቶች የስብሰባ አዳራሹን ሲያጸዱ

    የስብሰባ አዳራሹ ጽዳት ወይም ጥገና ሲያስፈልገው

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ