የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ጥቅምት ገጽ 6
  • ‘የዓለም ክፍል አይደላችሁም’

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ‘የዓለም ክፍል አይደላችሁም’
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ደፋሮች ሁኑ!
    መጠበቂያ ግንብ—1993
  • ዮሐንስ 16:33—“እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ”
    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችና ማብራሪያቸው
  • “ደፋር . . . ሁን፤ ሥራህንም ጀምር”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2017
  • “እነሆ፣ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ”
    “ተከታዬ ሁን”
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ጥቅምት ገጽ 6
ኢየሱስ ከታማኝ ሐዋርያቱ ጋር ሲነጋገር

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዮሐንስ 15-17

‘የዓለም ክፍል አይደላችሁም’

15:19, 21፤ 16:33

  • ኢየሱስ በማንኛውም መልኩ ዓለምን ባለመምሰል ዓለምን አሸንፎታል

  • የኢየሱስ ተከታዮች፣ በዙሪያቸው ያሉት ሰዎች አመለካከትና ድርጊት መጥፎ ተጽዕኖ እንዳያሳድርባቸው ደፋር መሆን ያስፈልጋቸዋል

  • ኢየሱስ ዓለምን በማሸነፍ ረገድ በተወው ምሳሌ ላይ ማሰላሰላችን እሱን ለመምሰል የሚያስችል ድፍረት ይሰጠናል

የዓለም ክፍል እንድሆን ሊፈትኑኝ የሚችሉት ሁኔታዎች የትኞቹ ናቸው?

ይህ ዓለም፣ የዓለም ክፍል ላለመሆን የማደርገውን ጥረት ለማዳከም የሚሞክረው በየትኞቹ መንገዶች ነው?

አንድ ወጣት ብሔራዊ ስሜት በሚንጸባረቅባቸው እንቅስቃሴዎች እንደማይካፈል ሲያሳይ፤ አንድ ወንድም የቀረበለትን የሥራ ግብዣ አልቀበልም ሲል፤ አንድ ወንድም ለእኩዮቹ ሲመሠክር፤ አንዲት እህትና ባለቤቷ ከሐኪም ጋር ሲነጋገሩ
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ