የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 ሚያዝያ ገጽ 6
  • አምላክ “ለሁሉም ሁሉንም ነገር” ይሆናል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • አምላክ “ለሁሉም ሁሉንም ነገር” ይሆናል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋ ምንጊዜም የገባውን ቃል ይፈጽማል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • ቃልህን መጠበቅ የሚኖርብህ ለምንድን ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1999
  • ለሺህ ዓመትና ከዚያም በኋላ የሚዘልቅ ሰላም!
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
  • “ቅዱሳን ሁኑ”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 ሚያዝያ ገጽ 6

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | 1 ቆሮንቶስ 14-16

አምላክ “ለሁሉም ሁሉንም ነገር” ይሆናል

15:24-28

ለይሖዋ ታማኝ የሚሆኑ ሁሉ ወደፊት አስደናቂ የሆነ ሕይወት ይኖራቸዋል። አምላክ ቃል ስለገባቸው ነገሮች ለሌሎች በደስታ ስንናገር ተስፋችን ለእኛም ይበልጥ እውን ይሆንልናል። በክርስቶስ የሺህ ዓመት ግዛት ማብቂያ ላይ ይሖዋ “ለሁሉም ሁሉንም ነገር” ይሆናል፤ ይህን ጊዜ በዓይነ ሕሊናቸው እንዲስሉ ሐዋርያው ጳውሎስ የእምነት ባልንጀሮቹን አበረታቷቸዋል።

በታላቁ መከራ ወቅት መላእክት ለይሖዋ አገልጋዮች ጥበቃ ሲያደርጉ፤ በገነት የሚኖሩ ሰዎች፣ ኢየሱስ አክሊሉን አውልቆ መንግሥቱን ለይሖዋ አምላክ ሲያስረክብ

ወደፊት ከምናገኛቸው በረከቶች መካከል አንተን ይበልጥ የሚያጓጓህ የትኛው ነው? ለምንስ?

አምላክ የሰጣቸው ተስፋቸው እንደሚፈጸሙ እርግጠኛ የሆንከው ለምንድን ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ