ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ገላትያ 1-3
“ፊት ለፊት ተቃወምኩት”
ከሚከተሉት ነጥቦች ጋር በተያያዘ ከዚህ ዘገባ ምን ትምህርት እናገኛለን?
ደፋር መሆን አለብን።—w18.03 31-32 አን. 16
ሰውን መፍራት ወጥመድ ነው።—w17.04 27 አን. 16
አመራር የሚሰጡትን ጨምሮ የይሖዋ ሕዝቦች በሙሉ ፍጹማን አይደሉም።—w10 6/15 17-18 አን. 12
ጭፍን ጥላቻን ለማስወገድ ጥረት ማድረጋችንን መቀጠል አለብን።—w18.08 9 አን. 5