ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኤፌሶን 1-3
የይሖዋ አስተዳደር እና የሚያከናውነው ሥራ
የይሖዋ አስተዳደር፣ የማሰብ ችሎታ ያላቸው ፍጥረታቱን በሙሉ አንድ ለማድረግ የሚያስችል ዝግጅት ነው
ቅቡዓን ክርስቲያኖችን በኢየሱስ ክርስቶስ ራስነት ሥር በሰማይ ለሚኖራቸው ሕይወት ያዘጋጃቸዋል
በምድር ላይ የመኖር ተስፋ ያላቸውን ሰዎች ደግሞ በመሲሐዊው መንግሥት አገዛዝ ሥር ለሚኖረው ሕይወት ያዘጋጃቸዋል
በይሖዋ ድርጅት ውስጥ ላለው አንድነት አስተዋጽኦ ማድረግ የምችልባቸው አንዳንድ መንገዶች የትኞቹ ናቸው?