ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | 2 ጢሞቴዎስ 1-4
“አምላክ . . . የፍርሃት መንፈስ አልሰጠንም”
ሐዋርያው ጳውሎስ በመንፈስ መሪነት ለጢሞቴዎስ የጻፈው ሐሳብ ብርታት ይሰጠናል። በምሥራቹ ከማፈር ይልቅ በድፍረት ለእምነታችን ጥብቅና መቆም እንችላለን፤ ይህን ማድረግ “መከራ” ቢያስከትልብንም እንኳ ፈርተን ወደኋላ አንልም።
ድፍረት የሚጠይቁ ምን ዓይነት ሁኔታዎች ያጋጥሙኛል?
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።