የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 ኅዳር ገጽ 7
  • ይሖዋ በደስታ የሚሰጠውን ሰው ይወዳል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ይሖዋ በደስታ የሚሰጠውን ሰው ይወዳል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “ሁለት ትናንሽ ሳንቲሞች” ያላቸው ዋጋ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • “ለይሖዋ የሚሰጥ ስጦታ”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • የይሖዋ ምሥክሮች ለሥራቸው የሚያስፈልጋቸውን ገንዘብ የሚያገኙት እንዴት ነው?
    ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች
  • ይሖዋ በደስታ የሚሰጠውን ይወዳል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1992
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 ኅዳር ገጽ 7
አንዲት እህት በእጇ ስልክ ይዛ

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ይሖዋ በደስታ የሚሰጠውን ሰው ይወዳል

ሁለተኛ ቆሮንቶስ 9:7 “አምላክ በደስታ የሚሰጠውን ሰው ስለሚወድ እያንዳንዱ ሰው ቅር እያለው ወይም ተገዶ ሳይሆን በልቡ ያሰበውን ይስጥ” ይላል። በዛሬው ጊዜ፣ በአገራችንም ሆነ በዓለም ዙሪያ የሚካሄደውን የይሖዋ ምሥክሮች እንቅስቃሴ ለመደገፍ በኢንተርኔት መዋጮ ማድረግ የምንችልባቸው አመቺ አማራጮች አሉ።

በኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች መዋጮ ማድረግ የሚቻለው እንዴት ነው? የተባለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር፦

  • በታብሌትና በስልክ ላይ jw.org ሲታይ

    በአገራችን መዋጮ ማድረግ ስለምንችልበት መንገድ ለማወቅ፣ ከመዋጮ ጋር የተያያዙ መረጃዎች የያዘውን ገጽ ማግኘት የምንችለው እንዴት ነው?

  • አንድ ባልና ሚስት በዕቅድ ስለሚደረግ መዋጮ ሲወያዩ

    አንዳንዶች በኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች መዋጮ በማድረጋቸው ምን ጥቅም አግኝተዋል?

  • መዋጮ የማድረጊያ ዘዴዎችን የሚያሳዩ ምልክቶች

    መዋጮ ማድረግ የሚቻልባቸው አንዳንድ መንገዶች የትኞቹ ናቸው?

  • አንድ ወጣት ወንድም በዕድሜ የገፋን ወንድም በኤሌክትሮኒክ መሣሪያ መዋጮ እንዲያደርግ ሲረዳው

    በኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች መዋጮ ማድረግ የሚቻለው እንዴት እንደሆነ ግልጽ ካልሆነልን ምን ማድረግ እንችላለን?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ