አብርሃም ልጁን ይስሐቅን ስለ ይሖዋ ሲያስተምረው
የውይይት ናሙናዎች
●○○ መመሥከር
ጥያቄ፦ ስለ ወደፊቱ ጊዜ ማወቅ የምንችለው እንዴት ነው?
ጥቅስ፦ ኢሳ 46:10
ለቀጣዩ ጊዜ፦ በዛሬው ጊዜ የትኞቹ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች በመፈጸም ላይ ናቸው?
○●○ የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ
ጥያቄ፦ በዛሬው ጊዜ የትኞቹ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች በመፈጸም ላይ ናቸው?
ጥቅስ፦ 2ጢሞ 3:1-5
ለቀጣዩ ጊዜ፦ አምላክ ወደፊት ለሰው ልጆች ምን በረከቶችን እንደሚያመጣ ቃል ገብቷል?
○○● ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ
ጥያቄ፦ አምላክ ወደፊት ለሰው ልጆች ምን በረከቶችን እንደሚያመጣ ቃል ገብቷል?
ጥቅስ፦ ኢሳ 65:21-23
ለቀጣዩ ጊዜ፦ የአምላክ ልጅ እነዚህ ተስፋዎች እንዲፈጸሙ በማድረግ ረገድ ምን ሚና ይጫወታል?