ሙሴና አሮን በፈርዖን ፊት ቆመው
የውይይት ናሙናዎች
●○ መመሥከርa
ጥያቄ፦ የምንኖረው በመጨረሻዎቹ ቀናት ውስጥ ነው?
ጥቅስ፦ 2ጢሞ 3:1-5
ለቀጣዩ ጊዜ፦ የመጨረሻዎቹ ቀናት ሲያበቁ ምን ዓይነት ዘመን ይመጣል?
○● ተመላልሶ መጠየቅ
ጥያቄ፦ የመጨረሻዎቹ ቀናት ሲያበቁ ምን ዓይነት ዘመን ይመጣል?
ጥቅስ፦ ራእይ 21:3, 4
ለቀጣዩ ጊዜ፦ አምላክ ቃል የገባውን አስደሳች ሕይወት ለማግኘት ምን ማድረግ ይኖርብናል?
a ከዚህ ወር ጀምሮ የውይይት ናሙናዎቹ የሚያካትቱት መመሥከርንና ተመላልሶ መጠየቅን ብቻ ይሆናል።