ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፍጥረት 22-23
“አምላክ አብርሃምን ፈተነው”
አብርሃም ልጁን ይስሐቅን መሥዋዕት አድርጎ ለማቅረብ ሲዘጋጅ የተሰማው ሥቃይ ይሖዋ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን መሥዋዕት አድርጎ ሲያቀርበው የተሰማውን ስሜት ለመረዳት ያስችለናል። (ዮሐ 3:16) በቁጥር 2 ላይ የሚገኙት ይሖዋ የተናገራቸው ቃላት ይሖዋ ራሱ ስላለው ስሜት ምን ይጠቁሙናል?
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።