ሊቀ ካህናቱ ወደ ቅድስተ ቅዱሳኑ ሲገባ
የውይይት ናሙናዎች
●○ መመሥከር
ጥያቄ፦ አምላክ ከልብ ለሚፈልጉት ሰዎች ምን አመለካከት አለው?
ጥቅስ፦ 1ጴጥ 5:6, 7
ለቀጣዩ ጊዜ፦ አምላክ በግለሰብ ደረጃ ምን ያህል ትኩረት ይሰጠናል?
○● ተመላልሶ መጠየቅ
ጥያቄ፦ አምላክ በግለሰብ ደረጃ ምን ያህል ትኩረት ይሰጠናል?
ጥቅስ፦ ማቴ 10:29-31
ለቀጣዩ ጊዜ፦ አምላክ ስሜታችንን እንደሚረዳልን እንዴት እናውቃለን?