የእንስሳት መሥዋዕቶች ኢየሱስ ለሚያቀርበው ፍጹም መሥዋዕት ምሳሌ ሆነው አገልግለዋል
የውይይት ናሙናዎች
●○ መመሥከር
ጥያቄ፦ የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው?
ጥቅስ፦ ማቴ 6:9, 10 ወይም ኢሳ 9:6, 7
ለቀጣዩ ጊዜ፦ የአምላክ መንግሥት ምን ነገሮችን ያከናውናል?
○● ተመላልሶ መጠየቅ
ጥያቄ፦ የአምላክ መንግሥት ምን ነገሮችን ያከናውናል?
ጥቅስ፦ ማቴ 14:19, 20 ወይም መዝ 72:16
ለቀጣዩ ጊዜ፦ የአምላክ መንግሥት ምድርን የሚገዛው መቼ ነው?