ባስልኤልና ኤልያብ ለማደሪያ ድንኳኑ የሚሆኑ ዕቃዎችን ሲሠሩ የውይይት ናሙናዎች ●○ መመሥከር ጥያቄ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች ጊዜ ያለፈባቸው ይመስልሃል? ጥቅስ፦ 2ጢሞ 3:16 ለቀጣዩ ጊዜ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ከሳይንስ ጋር ይስማማል? ○● ተመላልሶ መጠየቅ ጥያቄ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ከሳይንስ ጋር ይስማማል? ጥቅስ፦ ኢዮብ 26:7 ለቀጣዩ ጊዜ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ጠቃሚ ምክር ይዟል?