የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ጥር ገጽ 2
  • ሥነ ምግባራዊ ንጽሕናችሁን ጠብቁ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሥነ ምግባራዊ ንጽሕናችሁን ጠብቁ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋን ምን ያህል እንደምትወዱት ምንጊዜም አሳዩ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • በየወቅቱ ይከበሩ ከነበሩት በዓላት የምናገኘው ትምህርት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ታስታውሳለህ?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2019
  • ይሖዋ ሕዝቡ ከሌሎች የተለዩ እንዲሆኑ ይፈልጋል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ጥር ገጽ 2
ባለትዳርና አባት የሆነ አንድ ወንድም ተዘግንኖ ከኮምፒውተሩ ፊቱን ሲያዞርና በፍጥነት ኮምፒውተሩን ሲዘጋው።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ሥነ ምግባራዊ ንጽሕናችሁን ጠብቁ

ይሖዋ በዓለም ላይ ካሉ ሰዎች የተለየ ምግባር እንድናሳይ ይጠብቅብናል (ዘሌ 18:3፤ w19.06 28 አን. 1)

ይሖዋ በቅርብ ዘመዳሞች መካከል የሚፈጸም የፆታ ግንኙነትን፣ ግብረ ሰዶምን፣ ከእንስሳ ጋር የሚፈጸም ግንኙነትንና እንደነዚህ የመሳሰሉ ኃጢአቶችን ያወግዛል (ዘሌ 18:6, 22, 23፤ w17.02 20 አን. 13)

ይሖዋ ይህን ርኩስ ዓለም ያጠፋዋል (ዘሌ 18:24, 25፤ ምሳሌ 2:22፤ w14 7/1 7 አን. 2)

ሰይጣን፣ አምላክ ወዳዘጋጀልን አዲስ ዓለም እንድንገባ አይፈልግም። የይሖዋ መመሪያዎች ግን ከየትኛውም የሰይጣን ወጥመድ ይጠብቁናል።

የፆታ ብልግናን እንደምንጠላ በማሳየት ይሖዋን ማስደሰት የምንችለው እንዴት ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ