የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ጥር ገጽ 12
  • ይሖዋ ሕዝቡን ያደራጃል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ይሖዋ ሕዝቡን ያደራጃል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • አንድ ሰው ለውጥ ሊያመጣ ይችላል?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ይሖዋ ሕዝቡን የሚመራው እንዴት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ከስህተታችሁ ትማራላችሁ?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ጥር ገጽ 12

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋ ሕዝቡን ያደራጃል

[የዘኁልቁ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

እስራኤላውያን የሚሰፍሩት ሦስት ነገዶችን ባቀፈ ቡድን ተከፋፍለው ነበር (ዘኁ 1:52, 53፤ w94 12/1 9 አን. 4)

በእስራኤላውያን ሰፈር ውስጥ የሚኖረው ሕዝብ 3,000,000 ወይም ከዚያ የሚበልጥ ሳይሆን አይቀርም (ዘኁ 2:32, 33፤ it-1 397 አን. 4)

ይሖዋ ሕዝቦቹ በተደራጀ መንገድ እንዲያመልኩት ይፈልጋል። ይህ እውነታ በጥንቶቹ እስራኤላውያን ዘመንም ሆነ በዛሬው ጊዜ አልተቀየረም።—1ቆሮ 14:33, 40

የእስራኤላውያንን አሰፋፈር ከላይ የሚያሳይ ምስል። መሃል ላይ የማደሪያ ድንኳኑ ይገኛል። በማደሪያ ድንኳኑ አቅራቢያ የሚሰፍሩት የሌዊ ነገድ አባላት ናቸው፦ በስተ ምሥራቅ አሮን፣ በስተ ደቡብ ቀአታውያን፣ በስተ ምዕራብ ጌድሶናውያን እንዲሁም በስተ ሰሜን ሜራራውያን ይሰፍራሉ። አሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገዶች የሚሰፍሩት ርቀው ነው። በስተ ምሥራቅ ይሳኮር፣ ይሁዳና ዛብሎን ይሰፍራሉ። በስተ ደቡብ ጋድ፣ ሮቤልና ስምዖን ይሰፍራሉ። በስተ ምዕራብ ቢንያም፣ ኤፍሬምና ምናሴ ይሰፍራሉ። በስተ ሰሜን ንፍታሌም፣ ዳንና አሴር ይሰፍራሉ።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘የይሖዋን ድርጅት ሙሉ በሙሉ እንደምደግፍ ማሳየት የምችለው እንዴት ነው?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ