የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 መጋቢት ገጽ 14
  • አንድ ሰው ለውጥ ሊያመጣ ይችላል?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • አንድ ሰው ለውጥ ሊያመጣ ይችላል?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋ ሕዝቡን የሚመራው እንዴት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • “የአንተ . . . ውርሻ እኔ ነኝ”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ይሖዋ እርግማንን ወደ በረከት ይቀይራል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • እምነት ደፋሮች እንድንሆን የሚረዳን እንዴት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 መጋቢት ገጽ 14

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

አንድ ሰው ለውጥ ሊያመጣ ይችላል?

እስራኤላውያን በሞዓባውያን ተታለው መጥፎ ድርጊት ፈጸሙ (ዘኁ 25:1, 2፤ lvs 118 አን. 1-2)

የእስራኤላውያን ክህደትና ራስ ወዳድነት የይሖዋን ቁጣ አምጥቶባቸዋል (ዘኁ 25:3-5፤ lvs 119 አን. 4)

አንድ ሰው በድፍረት በወሰደው ቆራጥ እርምጃ ምክንያት የይሖዋ ቁጣ ተመልሷል (ዘኁ 25:6-11)

አንዲት ወጣት እህት ‘የሕይወት አመጣጥ’ የተባለውን ብሮሹር ተጠቅማ ክፍል ውስጥ ሪፖርት ስታቀርብ። አንዲት ተማሪ እጇን አውጥታለች።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ከሌሎች የተለየሁ ሆኜ ለመገኘት ድፍረት የሚያስፈልገኝ በየትኞቹ ሁኔታዎች ውስጥ ነው?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ