የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 መጋቢት ገጽ 10
  • “የአንተ . . . ውርሻ እኔ ነኝ”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “የአንተ . . . ውርሻ እኔ ነኝ”
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋ ሕዝቡን የሚመራው እንዴት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ከኩራትና ከልክ በላይ በራስ ከመተማመን ራቁ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • የይሖዋን መመሪያ ለማግኘት ጥረት ማድረጋችሁን አታቋርጡ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ድርሻዬ ይሖዋ ነው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2011
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 መጋቢት ገጽ 10

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“የአንተ . . . ውርሻ እኔ ነኝ”

ይሖዋ ለካህናቱና ለሌዋውያኑ ውድ የሆነ የአገልግሎት መብት ሰጥቷቸው ነበር (ዘኁ 18:6, 7)

የሌዊ ነገድ ርስት ባይሰጠውም ለሌዋውያኑ ይሖዋ ውርሻቸው ነበር (ዘኁ 18:20, 24፤ w11 9/15 13 አን. 9)

ብሔሩ ሌዋውያኑንና ካህናቱን ለመደገፍ ከምርቱ አሥራት ይሰጥ ነበር (ዘኁ 18:21, 26, 27፤ w11 9/15 7 አን. 4)

ይሖዋ ለካህናቱና ለሌዋውያኑ የሚያስፈልጋቸውን ቁሳዊ ነገር እንደሚያሟላላቸው ቃል ገብቶላቸዋል። እኛም ይሖዋን ለማገልገል ስንል መሥዋዕት የምንከፍል ከሆነ እሱ እንደሚደግፈን መተማመን እንችላለን።

ፎቶግራፎች፦ ይሖዋ የአገልጋዮቹን ቁሳዊ ፍላጎት ያሟላል። 1. አንዲት እህት ፖስታ ውስጥ ገንዘብ ስትከት። 2. ፖስታው በር ሥር ተቀምጦ። 3. አንዲት ነጠላ እናት ልጇን አቅፋ በፖስታው ውስጥ ያለውን ገንዘብ ስትመለከት።
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ