የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 መጋቢት ገጽ 8
  • ከኩራትና ከልክ በላይ በራስ ከመተማመን ራቁ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከኩራትና ከልክ በላይ በራስ ከመተማመን ራቁ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “የአንተ . . . ውርሻ እኔ ነኝ”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ይሖዋ ሕዝቡን የሚመራው እንዴት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ይሖዋ ያውቃችኋል?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2011
  • የይሖዋን መመሪያ ለማግኘት ጥረት ማድረጋችሁን አታቋርጡ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 መጋቢት ገጽ 8
ቆሬ በበርካታ እስራኤላውያን ወንዶች ታጅቦ ሙሴንና አሮንን ሲቃወም።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ከኩራትና ከልክ በላይ በራስ ከመተማመን ራቁ

ቆሬ ኩራትና ከልክ በላይ በራስ የመተማመን መንፈስ ስላደረበት በይሖዋ ዝግጅት ላይ ዓምጿል (ዘኁ 16:1-3፤ w11 9/15 27 አን. 12)

ቆሬ ብዙ መብቶች ያሉት የተከበረ ሌዋዊ ነበር (ዘኁ 16:8-10፤ w11 9/15 27 አን. 11)

የቆሬ የተሳሳተ አስተሳሰብ አስከፊ መዘዝ አስከትሏል (ዘኁ 16:32, 35)

በይሖዋ አገልግሎት ያገኘናቸው ስኬቶች እንድንኮራ እንዲሁም ከልክ በላይ በራሳችን እንድንተማመን እንዲያደርጉን ልንፈቅድ አይገባም። እውነት ውስጥ ረጅም ጊዜ በቆየን ወይም ብዙ ኃላፊነት በተሸከምን መጠን ይበልጥ ትሑቶች ልንሆን ይገባል።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ