የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 መጋቢት ገጽ 12
  • ይሖዋ እርግማንን ወደ በረከት ይቀይራል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ይሖዋ እርግማንን ወደ በረከት ይቀይራል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ሌዋውያን የሚያከናውኑት አገልግሎት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ከእስራኤላውያን ሰፈር የምናገኘው ትምህርት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ይሖዋ ሕዝቡን የሚመራው እንዴት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ከአጉረምራሚነት መራቅ ያለብን ለምንድን ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 መጋቢት ገጽ 12
አንዲት ሴት ከተፈጥሮ አደጋ በኋላ ቤቷን እያጸዳች ሁለት እህቶች ሲመሠክሩላት።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋ እርግማንን ወደ በረከት ይቀይራል

ሞዓባውያን በእስራኤላውያን ላይ ጉዳት ለማድረስ ፈልገው ነበር (ዘኁ 22:3-6)

ይሖዋ ሕዝቡን ለመታደግ እርምጃ ወስዷል (ዘኁ 22:12, 34, 35፤ 23:11, 12)

ይሖዋን ተቃውሞ ሊሳካለት የሚችል ማንም የለም (ዘኁ 24:12, 13፤ bt 53 አን. 5፤ it-2 291)

ስደትንና አደጋን ጨምሮ ማንኛውም ነገር በይሖዋ ፈቃድ መሠረት ምሥራቹ እንዳይሰበክ ሊያግድ አይችልም። እኛስ ችግር ሲያጋጥመን በሰማያዊው አባታችን ተማምነን ለእሱ አምልኮ ቅድሚያ መስጠታችንን እንቀጥላለን?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ