የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ጥር ገጽ 14
  • ሌዋውያን የሚያከናውኑት አገልግሎት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሌዋውያን የሚያከናውኑት አገልግሎት
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በቤተ መቅደሱ የሚቀርበው አምልኮ በሚገባ ተደራጀ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ሕጉ፣ ይሖዋ ለድሆች ያለውን አሳቢነት የሚያሳየው እንዴት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • “የአንተ . . . ውርሻ እኔ ነኝ”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ድርሻዬ ይሖዋ ነው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2011
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ጥር ገጽ 14
ምስሎች፦ ሌዋውያን የተለያየ አገልግሎት ሲያከናውኑ። 1. አንድ ሌዋዊ የመዳቡን ገንዳ ውኃ ሲሞላ። 2. አንድ ሌዋዊ በማሰሮ የተሞላ ጋሪ ሲጎትት። 3. አንድ ሌዋዊ በትከሻው ላይ ማሰሮ ተሸክሞ።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ሌዋውያን የሚያከናውኑት አገልግሎት

ይሖዋ ሌዋውያንን በእስራኤላውያን በኩር ወንዶች ምትክ ወስዷቸዋል (ዘኁ 3:11-13፤ it-2 683 አን. 3)

ሌዋውያን ልዩ መብቶች ነበሯቸው (ዘኁ 3:25, 26, 31, 36, 37፤ it-2 241)

ሌዋውያን አገልግሎታቸውን በዋነኝነት የሚያከናውኑት ከ30 እስከ 50 ዓመት ባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ሲሆኑ ነው (ዘኁ 4:46-48፤ it-2 241)

በአሮን ቤተሰብ ውስጥ ያሉት ወንዶች የክህነት አገልግሎት ያከናውኑ ነበር። ሌሎቹ ሌዋውያን ደግሞ ካህናቱን ያግዟቸዋል። በዛሬው ጊዜም በክርስቲያን ጉባኤ ውስጥ አንዳንድ ወንዶች ከበድ ያሉ ኃላፊነቶችን ሲወጡ ሌሎች ወንድሞች ደግሞ አስፈላጊ የሆኑ ሌሎች ሥራዎችን ያከናውናሉ።

አንድ ወጣት ወንድም የጉባኤው የጽሑፍ ትእዛዝ ትክክል መሆኑን በጥንቃቄ ሲመለከት። በዕድሜ የገፋ ሌላ ወንድም ወጣቱን ወንድም በፈገግታ ሲያየው።
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ