የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 መጋቢት ገጽ 2
  • በቤተ መቅደሱ የሚቀርበው አምልኮ በሚገባ ተደራጀ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በቤተ መቅደሱ የሚቀርበው አምልኮ በሚገባ ተደራጀ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ሌዋውያን የሚያከናውኑት አገልግሎት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • በጽድቅ ለመፍረድ የሚረዱ መመሪያዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ሕጉ፣ ይሖዋ ለድሆች ያለውን አሳቢነት የሚያሳየው እንዴት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ከእስራኤላውያን ሰፈር የምናገኘው ትምህርት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 መጋቢት ገጽ 2

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በቤተ መቅደሱ የሚቀርበው አምልኮ በሚገባ ተደራጀ

ንጉሥ ዳዊት በቤተ መቅደሱ ውስጥ ለሚከናወነው አገልግሎት ሌዋውያንንና ካህናትን አደራጀ (1ዜና 23:6, 27, 28፤ 24:1, 3፤ it-2 241, 686)

ሙዚቃ በማዘጋጀት ይሖዋን እንዲያገለግሉ የተካኑ ሙዚቀኞችና ተማሪዎች ተመደቡ (1ዜና 25:1, 8፤ it-2 451-452)

ሌዋውያን በር ጠባቂዎችና የግምጃ ቤት ኃላፊዎች ሆነው እንዲያገለግሉ እንዲሁም በሌሎች የኃላፊነት ቦታዎች እንዲሠሩ ተመደቡ (1ዜና 26:16-20፤ it-1 898)

ወንድሞችና እህቶች ከጉባኤ ስብሰባ በፊት። 1. ሰላም ሲባባሉና ሲያወሩ። 2. አንድ ወንድም ለአንዲት እህት የማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ የተለጠፈ ነገር ሲያሳያት። 3. አንዲት እህት በመዋጮ ሣጥን ውስጥ ገንዘብ ስትከት። 4. በጽሑፍ ክፍል የሚያገለግል ወንድም ለአንዲት እህት ጽሑፍ ሲሰጣት። 5. አንድ ወንድም መድረክ ላይ ማይክሮፎን ሲያስተካክል። 6. አንድ ወንድምና ልጁ ሲያጸዱ።

ይሖዋ የተደራጀ አምላክ ስለሆነ እኛም እሱን በተደራጀ መንገድ እናመልከዋለን።—1ቆሮ 14:33

ለማሰላሰል የሚረዳ ጥያቄ፦ በዛሬው ጊዜ ያለው የክርስቲያን ጉባኤ በተደራጀ መንገድ አምልኮ የሚያቀርበው እንዴት ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ