የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 መጋቢት ገጽ 2
  • ከእስራኤላውያን ሰፈር የምናገኘው ትምህርት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከእስራኤላውያን ሰፈር የምናገኘው ትምህርት
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋ ሕዝቡን የሚመራው እንዴት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ይሖዋ ለእስራኤል ተዋጋ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ስእለታችሁን ፈጽሙ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ሌዋውያን የሚያከናውኑት አገልግሎት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 መጋቢት ገጽ 2

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ከእስራኤላውያን ሰፈር የምናገኘው ትምህርት

የተሾሙ ወንዶች ቅድሚያ ወስደው በቅዱስ አገልግሎት ይካፈላሉ (ዘኁ 7:10፤ it-1 497 አን. 3)

የአምላክ አገልጋዮች በሚገባ የተደራጁና ሥርዓታማ መሆን አለባቸው (ዘኁ 7:11፤ it-2 796 አን. 1)

ይሖዋ የሰዎችን የአቅም ገደብ ይረዳል (ዘኁ 8:25, 26፤ w04 8/1 25 አን. 1)

ይሖዋ እስራኤላውያንን እንዳደራጀ ሁሉ በዛሬው ጊዜ ያሉ ሕዝቦቹንም አደራጅቷቸዋል። ይሖዋ በግለሰብ ደረጃም ትኩረት ሰጥቶ ይመለከተናል፤ እንዲሁም እያንዳንዳችን እሱን ለማገልገል የምናደርገውን ጥረት ያስተውላል።

ፎቶግራፎች፦ የተሾሙ ወንዶች ቅድሚያ ወስደው በቅዱስ አገልግሎት ሲካፈሉ። 1. አንድ የጉባኤ ሽማግሌና አንድ ወጣት ወንድም የስብሰባ አዳራሹን ወንበር አብረው ሲያጸዱ። 2. አንድ የጉባኤ ሽማግሌ ከአስፋፊዎች ጋር ከቤት ወደ ቤት ሲያገለግል። 3. አንድ የጉባኤ ሽማግሌ በሽማግሌዎች ስብሰባ ላይ ሲጸልይ።
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ