የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 መጋቢት ገጽ 6
  • እምነት ደፋሮች እንድንሆን የሚረዳን እንዴት ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • እምነት ደፋሮች እንድንሆን የሚረዳን እንዴት ነው?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ረዓብ ሰላዮቹን ደበቀች
    የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ
  • አሥራ ሁለቱ ሰላዮች
    ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
  • “የምድሪቱን ነዋሪዎች በሙሉ ከፊታችሁ አባሯቸው”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • አሥራ ሁለቱ ሰላዮች
    የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 መጋቢት ገጽ 6
ኢያሱና ካሌብ ትልቁን የወይን ዘለላ ለሌሎቹ ሰላዮች ሲያሳዩአቸው።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

እምነት ደፋሮች እንድንሆን የሚረዳን እንዴት ነው?

መጥፎ ዜና ይዘው የመጡት ሰላዮች እምነት ጎድሏቸው ነበር (ዘኁ 13:31-33፤ 14:11)

የአሥሮቹ ሰላዮች እምነት ማጣት ሕዝቡ ወኔ እንዲከዳቸው አድርጓል (ዘኁ 14:1-4)

ደፋሮቹ ሰላዮች ጠንካራ እምነት ነበራቸው (ዘኁ 14:6-9፤ w06 10/1 16-17 አን. 5-6)

እስራኤላውያን የይሖዋን የማዳን ሥራዎች ተመልክተው ነበር። ይህም ይሖዋ ከነአንን ድል ለማድረግ እንደሚረዳቸው እንዲተማመኑ ሊያደርጋቸው ይገባ ነበር።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ