የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ግንቦት ገጽ 4
  • “የምድሪቱን ነዋሪዎች በሙሉ ከፊታችሁ አባሯቸው”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “የምድሪቱን ነዋሪዎች በሙሉ ከፊታችሁ አባሯቸው”
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋ ሕዝቡን የሚመራው እንዴት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • እምነት ደፋሮች እንድንሆን የሚረዳን እንዴት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ከተሳሳተ መረጃ ራሳችሁን ጠብቁ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ከእስራኤላውያን ሰፈር የምናገኘው ትምህርት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ግንቦት ገጽ 4

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“የምድሪቱን ነዋሪዎች በሙሉ ከፊታችሁ አባሯቸው”

ይሖዋ፣ ሕዝቡ ለእሱ በሚያቀርቡት አምልኮ ረገድ መሰናክል የሚሆንባቸውን ማንኛውም ነገር ከተስፋይቱ ምድር እንዲያስወግዱ አዟቸው ነበር (ዘኁ 33:52፤ w10 8/1 23)

ይሖዋ፣ ምድሪቱን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር የሚወስዱትን ቆራጥ እርምጃ እንደሚባርክ ነግሯቸው ነበር (ዘኁ 33:53)

እስራኤላውያን ጠላቶቻቸውን ከምድሪቱ ሙሉ በሙሉ አለማባረራቸው ለችግር እንደሚዳርጋቸው ተነግሯቸዋል (ዘኁ 33:55, 56፤ w08 2/15 27 አን. 5-6፤ it-1 404 አን. 2)

ይሖዋን ማስደሰት ከፈለግን በሥነ ምግባርም ሆነ በመንፈሳዊ እንድንበከል የሚያደርጉ ልማዶችን ሙሉ በሙሉ ማስወገድ አለብን። (ያዕ 1:21) ይሖዋ፣ የኃጢአት ዝንባሌያችንን እንድንዋጋና በካይ የሆነውን የዓለም ተጽዕኖ እንድንቋቋም ኃይል ይሰጠናል።

ሦስት ወጣት ወንዶች በዓመፅ የተሞላ የቪዲዮ ጌም በስሜት ሲጫወቱ።
አንድ ወጣት ቴሌቪዥኑን ሲያጠፋው።
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ