የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ግንቦት ገጽ 10
  • የይሖዋ ሕጎች ጥበብ የሚንጸባረቅባቸውና ፍትሐዊ ናቸው

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የይሖዋ ሕጎች ጥበብ የሚንጸባረቅባቸውና ፍትሐዊ ናቸው
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በጽድቅ ለመፍረድ የሚረዱ መመሪያዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ለጥበብ ትልቅ ቦታ ሰጥታለች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ሕጉ፣ ይሖዋ ለድሆች ያለውን አሳቢነት የሚያሳየው እንዴት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ይሖዋን ለጥበቡ አወድሱት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ግንቦት ገጽ 10

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

የይሖዋ ሕጎች ጥበብ የሚንጸባረቅባቸውና ፍትሐዊ ናቸው

የአምላክን ሕጎች ስንታዘዝ ጥበብና ማስተዋል እንዳለን እናሳያለን (ዘዳ 4:6፤ it-2 1140 አን. 5)

ብዙዎች ምግባራችንን በማየት የአምላክን ሕጎች መታዘዝ የጥበብ እርምጃ እንደሆነ ይገነዘባሉ (ዘዳ 4:6፤ w99 11/1 20 አን. 6-7)

የይሖዋ ሕዝቦች የሚመሩት ሕይወት ሌሎች ሰዎች ከሚመሩት ሕይወት እጅግ የላቀ ነው (ዘዳ 4:7, 8፤ w07 8/1 29 አን. 13)

የይሖዋ አገልጋዮች ሕይወታቸውን በአምላክ ሕጎችና መሠረታዊ ሥርዓቶች ስለሚመሩ መልካም ምግባር ያሳያሉ፤ ብዙ ሰዎች ይህን ማየታቸው ወደ አምላክ ድርጅት እንዲሳቡ አድርጓቸዋል።

በምሥክርነት መስጫ ጋሪ አጠገብ የቆመ አንድ ወንድም፣ አንድ ሰው የገንዘብ ቦርሳው ሲወድቅበት ያያል፤ በአቅራቢያው ባለ ካፌ ውስጥ የተቀመጠች አንዲት ሴት ሁኔታውን እየተመለከተች ነው።
ወንድም ለሰውየው የወደቀበትን የገንዘብ ቦርሳ ሲመልስለት ካፌ ውስጥ የተቀመጠችው ሴት ትመለከታለች።

ጥበብ የሚንጸባረቅባቸውን የይሖዋ መመሪያዎች በመከተልህ ምን በረከቶች አግኝተሃል?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ