የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 መስከረም ገጽ 2
  • ይሖዋን ለጥበቡ አወድሱት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ይሖዋን ለጥበቡ አወድሱት
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ለጥበብ ትልቅ ቦታ ሰጥታለች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ከፍተኛ ወሮታ ያስገኘ ጉብኝት
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1999
  • ሰለሞን በሕዝብ ፊት ያቀረበው ትሕትና የሚንጸባረቅበት ልባዊ ጸሎት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • የጥበብ ዋጋ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 መስከረም ገጽ 2

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋን ለጥበቡ አወድሱት

ይሖዋ ለሰለሞን እጅግ አስደናቂ ጥበብ ሰጥቶታል (1ነገ 10:1-3፤ w99 7/1 30 አን. 6)

የሳባ ንግሥት፣ ይሖዋ ለሰለሞን በሰጠው ጥበብ ተደምማለች (1ነገ 10:4, 5፤ w99 11/1 20 አን. 6)

የሳባ ንግሥት፣ ሰለሞንን ንጉሥ አድርጎ በመሾሙ ይሖዋን አወድሳለች (1ነገ 10:6-9፤ w99 7/1 30-31)

አንዲት እህት ካፊቴሪያ ውስጥ ለአንዲት ሴት ስትመሠክር።

እኛም እንደ ሳባ ንግሥት፣ ከአምላክ ለሚገኘው ጥበብ አድናቆታችንን ማሳየት እንችላለን። እንዴት? አንዱ መንገድ፣ የኢየሱስን ትምህርቶች በሕይወታችን ተግባራዊ ማድረግና የእሱን ምሳሌ ለመከተል የቻልነውን ያህል መጣር ነው። (ማቴ 12:42፤ 1ጴጥ 2:21) ሌላው መንገድ ደግሞ በአገልግሎት ላይ የአምላክን ጥበብ ለሌሎች መንገር ነው።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ