የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ሐምሌ ገጽ 10
  • የጥበብ ዋጋ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የጥበብ ዋጋ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ‘ከሰማይ የሆነውን ጥበብ’ በአኗኗርህ እያንጸባረቅህ ነው?
    ወደ ይሖዋ ቅረብ
  • ሰለሞን በሕዝብ ፊት ያቀረበው ትሕትና የሚንጸባረቅበት ልባዊ ጸሎት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • እጃቸው ብቻ ሳይሆን ልባቸውም በግንባታ ሥራው ተካፍሏል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ሰለሞን ጠቢብ ንጉሥ ነበር
    መጽሐፍ ቅዱስ—የያዘው መልእክት ምንድን ነው?
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ሐምሌ ገጽ 10
ሰለሞን በሁለቱ ዝሙት አዳሪዎች ላይ ሲፈርድ፣ ሁለቱም ሕፃኑ የእነሱ እንደሆነ ተናግረው ነበር።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

የጥበብ ዋጋ

ሰለሞን ይሖዋ ጥበብ እንዲሰጠው ጠየቀ (1ነገ 3:7-9፤ w11 12/15 8 አን. 4-6)

የሰለሞን ጥያቄ ይሖዋን አስደሰተው (1ነገ 3:10-13)

ሰለሞን ለአምላካዊ ጥበብ ትልቅ ቦታ ስለሰጠ ብሔሩ ያለስጋት ይኖር ነበር (1ነገ 4:25)

ጥበበኛ ሰው እውቀትንና ማስተዋልን ተጠቅሞ ጥሩ ውሳኔ ያደርጋል። ጥበብ ከወርቅ የበለጠ ዋጋ አላት። (ምሳሌ 16:16) ጥበብ ለማግኘት ከፈለግን አምላክን መጠየቅ፣ እሱን መፍራት፣ ትሑትና ልካችንን የምናውቅ መሆን እንዲሁም ቃሉን በጥልቀት መቆፈር ይኖርብናል።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ