የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ሐምሌ ገጽ 11
  • እጃቸው ብቻ ሳይሆን ልባቸውም በግንባታ ሥራው ተካፍሏል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • እጃቸው ብቻ ሳይሆን ልባቸውም በግንባታ ሥራው ተካፍሏል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የጥበብ ዋጋ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ሰሎሞን ቤተ መቅደሱን ሠራ
    የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ
  • ሰለሞን በሕዝብ ፊት ያቀረበው ትሕትና የሚንጸባረቅበት ልባዊ ጸሎት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • የይሖዋ ቤተ መቅደስ
    ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ሐምሌ ገጽ 11
ንጉሥ ሰለሞን ቤተ መቅደሱ በሚገነባበት ቦታ ሆኖ አንዱ ሠራተኛ ስለ ንድፉ ሲያብራራ በጥሞና ሲያዳምጠው።

ንጉሥ ሰለሞን የቤተ መቅደሱ ግንባታ ምን ላይ እንደደረሰ ሲከታተል

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

እጃቸው ብቻ ሳይሆን ልባቸውም በግንባታ ሥራው ተካፍሏል

ሰለሞን ቤተ መቅደሱን ለመገንባት ጥራት ያላቸው የግንባታ ቁሳቁሶችን ተጠቅሟል (1ነገ 5:6, 17፤ w11 2/1 15)

ብዙዎች በሥራው ተካፍለዋል (1ነገ 5:13-16፤ it-1 424፤ it-2 1077 አን. 1)

ሰለሞንና ሕዝቡ ለሰባት ዓመታት ተግተው በመሥራት ሥራውን አጠናቀቁ (1ነገ 6:38፤ ሽፋኑን ተመልከት)

ሰለሞንና ሕዝቡ ለይሖዋ ውዳሴ የሚያመጣ ውብ ቤተ መቅደስ መገንባት የቻሉት በሙሉ ልባቸው በሥራው ስለተካፈሉ ነው። የሚያሳዝነው፣ ትውልድ አልፎ ትውልድ ሲተካ ሕዝቡ ለይሖዋ አምልኮ ያላቸው ቅንዓት እየቀዘቀዘ መጣ። ለቤተ መቅደሱ ተገቢውን እንክብካቤ አላደረጉም፤ ከጊዜ በኋላም ቤተ መቅደሱ ሙሉ በሙሉ ወደመ።

ወንድሞችና እህቶች የስብሰባ አዳራሹን በደስታ ሲያጸዱ። ከበስተ ጀርባ አንዳንዶች በመዋጮ ሣጥን ውስጥ ገንዘብ ሲከቱ፣ ሲጨዋወቱ እና የጉባኤውን ጽሑፎች ሲያስተካክሉ ይታያል።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ለይሖዋ አምልኮ ያለኝ ቅንዓት እንዳይቀዘቅዝ ምን እያደረግኩ ነው?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ