ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ሕጉ፣ ይሖዋ ለሴቶች ያለውን አሳቢነት የሚያሳየው እንዴት ነው?
አዲስ ሙሽራ፣ ትዳር በመሠረተበት በመጀመሪያው ዓመት ሚስቱን ትቶ በሠራዊቱ ውስጥ ማገልገል አይጠበቅበትም ነበር (ዘዳ 24:5፤ it-2 1196 አን. 4)
መበለቶች ቁሳዊ ድጋፍ ይደረግላቸው ነበር (ዘዳ 24:19-21፤ it-1 963 አን. 2)
ልጅ የሌላቸው መበለቶች፣ ልጅ መውለድ የሚችሉበት አጋጣሚ እንዲያገኙ የሚያደርግ ዝግጅት ነበር (ዘዳ 25:5, 6፤ w11 3/1 23)
ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘በቤተሰቤም ሆነ በጉባኤ ውስጥ፣ ለሴቶች አሳቢነትና አክብሮት ማሳየት የምችለው እንዴት ነው?’