የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 መስከረም ገጽ 2
  • የይሖዋን ‘ዘላለማዊ ክንዶች’ መሸሸጊያ አድርጉ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የይሖዋን ‘ዘላለማዊ ክንዶች’ መሸሸጊያ አድርጉ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ሕጉ፣ ይሖዋ ለሴቶች ያለውን አሳቢነት የሚያሳየው እንዴት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ሕጉ፣ ይሖዋ ለድሆች ያለውን አሳቢነት የሚያሳየው እንዴት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • በጽድቅ ለመፍረድ የሚረዱ መመሪያዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ይሖዋ በምን መንገድ እንዲመለክ ይፈልጋል?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 መስከረም ገጽ 2
አንድ በዕድሜ የገፉ ወንድም መጽሐፍ ቅዱስን እያነበቡ የግብፅ ሠራዊት በቀይ ባሕር እንዴት እንደጠፋ ሲያሰላስሉ።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

የይሖዋን ‘ዘላለማዊ ክንዶች’ መሸሸጊያ አድርጉ

ይሖዋ ምንጊዜም ንጹሕ ሥነ ምግባር እንዲኖረን ይፈልጋል (ዘዳ 33:26፤ it-2 51)

ይሖዋ እኛን ለመርዳት ኃይሉን ይጠቀማል (ዘዳ 33:27፤ rr 120 ሣጥን)

ልክ እንደ ሙሴ፣ በይሖዋ ማዳን መተማመን ይኖርብናል (ዘዳ 33:29፤ w11 9/15 19 አን. 16)

ልዩ ልዩ ፈተናዎች ሲያጋጥሙን፣ የይሖዋ ዘላለማዊ ክንዶች ይደግፉናል። ለምሳሌ ስንታመም፣ በጭንቀት ስንዋጥ፣ ሐዘን ሲገጥመን ወይም ስህተት ሠርተን ንስሐ ስንገባ የእሱን ድጋፍ እናገኛለን።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ