የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ኅዳር ገጽ 8
  • ይሖዋ ሁለት ሴቶችን ተጠቅሞ ሕዝቡን አዳነ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ይሖዋ ሁለት ሴቶችን ተጠቅሞ ሕዝቡን አዳነ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “ከእነሱ ጋር በጋብቻ አትዛመድ”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ግሩም የሥልጠና ምሳሌ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • “እኔ በእስራኤል እናት ሆኜ እስክነሳ”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2015
  • ሁለት ደፋር ሴቶች
    የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ኅዳር ገጽ 8
ነቢዪቱ ዲቦራ በዘንባባ ዛፍ ሥር ተቀምጣ፤ ባርቅ የአምላክን ሕዝቦች እንዲረዳ እያደፋፈረችው ነው።

ባርቅ የአምላክን ሕዝቦች እንዲረዳ ዲቦራ ስታደፋፍረው

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋ ሁለት ሴቶችን ተጠቅሞ ሕዝቡን አዳነ

አንድ አስፈሪ ጠላት እስራኤላውያንን መጨቆን ጀመረ (መሳ 4:3፤ 5:6-8፤ w15 8/1 12 አን. 6)

ይሖዋ ሕዝቡን ለመርዳት ዲቦራን አስነሳ (መሳ 4:4-7፤ 5:7፤ w15 8/1 13 አን. 1፤ ሽፋኑን ተመልከት)

ይሖዋ፣ ሲሳራ በኢያዔል እጅ እንዲገደል አደረገ (መሳ 4:16, 17, 21፤ w15 8/1 15 አን. 1)

ምስሎች፦ 1. ዲቦራ በዘንባባ ዛፍ ሥር ተቀምጣ፤ ባርቅ የአምላክን ሕዝቦች እንዲረዳ እያደፋፈረችው ነው። 2. ኢያዔል ድብን ያለ እንቅልፍ ከተኛው ከሲሳራ አጠገብ ሆና፤ የድንኳን ካስማና መዶሻ በእጇ ይዛለች።

ይሖዋ ለሴቶች ስላለው አመለካከት ከዚህ ታሪክ ምን ትምህርት አግኝተሃል?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ