የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ግንቦት ገጽ 14
  • “ከእነሱ ጋር በጋብቻ አትዛመድ”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “ከእነሱ ጋር በጋብቻ አትዛመድ”
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋ ሁለት ሴቶችን ተጠቅሞ ሕዝቡን አዳነ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ግሩም የሥልጠና ምሳሌ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • የአምላክ ታማኝ ፍቅር ከሰይጣን ውሸቶች ይጠብቀናል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ታስታውሳለህ?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2016
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ግንቦት ገጽ 14
አንዲት ከነአናዊት ሴት በጣዖት ፊት አብሯት እንዲሰግድ አንድን እስራኤላዊ ስትጋብዘው፤ በአካባቢው ያሉ ሌሎች ሰዎች በተለያዩ የጣዖት አምልኮ ሥርዓቶች እየተካፈሉ ነው።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“ከእነሱ ጋር በጋብቻ አትዛመድ”

ይሖዋ፣ እሱን ከሚያመልኩ ሰዎች ጋር ብቻ እንዲጋቡ እስራኤላውያንን አዟቸዋል (ዘዳ 7:3፤ w12 7/1 29 አን. 2)

ይሖዋ፣ አገልጋዮቹን ለሐዘን ከሚዳርግና ስሜታቸውን ከሚጎዳ ነገር ሊጠብቃቸው ይፈልጋል (ዘዳ 7:4፤ w15 3/15 30-31)

ይሖዋ ለትዳር ያለው አመለካከት አልተለወጠም (1ቆሮ 7:39፤ 2ቆሮ 6:14፤ w15 8/15 26 አን. 12)

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘“በጌታ ብቻ” ስለ ማግባት የተሰጠው ትእዛዝ የሚጠቅመኝ እንዴት ነው?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ