የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ኅዳር ገጽ 11
  • በጣም ከባድ የሆነን ሥራ በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ መወጣት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በጣም ከባድ የሆነን ሥራ በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ መወጣት
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “በፈተና ወቅት ያሳዩት ጽናት”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2005
  • ከስክሪፕት እስከ ፊልም ማሳያ ሸራ
    ንቁ!—2005
  • የአዲሱ ዓለም ኅብረተሰብ በእንቅስቃሴ ላይ የተባለው ፊልም ታሪካዊ ቅኝት
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2001
  • አንተስ የትኞቹን ፊልሞች ታያለህ?
    ንቁ!—2005
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ኅዳር ገጽ 11

ክርስቲያናዊ ሕይወት

በጣም ከባድ የሆነን ሥራ በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ መወጣት

“የአዲሲቱ ዓለም ማኅበር በሥራ ላይ” የተባለውን ፊልም የሚያስተዋውቅ ፖስተር።

በታሪክ ዘመናት ሁሉ፣ የአምላክ አገልጋዮች በራሳቸው ኃይል ሳይሆን በይሖዋ እርዳታ ብዙ አስደናቂ ነገሮችን ማከናወን ችለዋል። በ1954 የይሖዋ ድርጅት፣ የአዲሲቱ ዓለም ማኅበር በሥራ ላይ የሚል ርዕስ ያለው ፊልም አውጥቶ ነበር። ይህ ፊልም በዋነኝነት የተሠራው በፊልም ሙያ ምንም ልምድ በሌላቸው ቤቴላውያን ነው። ይህ ከባድ ፕሮጀክት ሊሳካ የቻለው በይሖዋ መንፈስ እርዳታ ነው። ይህ ተሞክሮ፣ እኛም የይሖዋን እርዳታ እስከጠየቅን ድረስ የትኛውንም ሥራ ልንወጣ እንደምንችል እምነት ይጨምርልናል።—ዘካ 4:6

“የአዲሲቱ ዓለም ማኅበር በሥራ ላይ” የተባለውን ፊልም ማዘጋጀት የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር፦

  • ዋናውን መሥሪያ ቤት የሚያስቃኝ ፊልም ለማዘጋጀት የተወሰነው ለምንድን ነው?

  • ፊልሙ፣ ቤቴል ከሰው አካል ጋር እንደሚመሳሰል ያሳየው እንዴት ነው?—1ቆሮ 12:14-20

  • ወንድሞች ፊልሙን ሲያዘጋጁ ምን ተፈታታኝ ሁኔታዎች አጋጥመዋቸዋል? እንዴትስ ተወጧቸው?

  • ይህ ተሞክሮ፣ የይሖዋ መንፈስ ስለሚያከናውነው ነገር ምን ያስተምረናል?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ