የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ኅዳር ገጽ 13
  • መንፈሳዊ ሰው የሆነው ዮፍታሔ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መንፈሳዊ ሰው የሆነው ዮፍታሔ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • አባቷንና ይሖዋን አስደስታለች
    ልጆቻችሁን አስተምሩ
  • በይሖዋ ላይ እምነት ማሳደር የእሱን ሞገስ ያስገኛል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2016
  • ዮፍታሔ ለይሖዋ የተሳለውን ፈጽሟል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2007
  • በአምላክም ሆነ በጓደኞቿ ዘንድ ተወዳጅ ነበረች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2011
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ኅዳር ገጽ 13

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

መንፈሳዊ ሰው የሆነው ዮፍታሔ

ዮፍታሔ በሌሎች ላይ ያለውን ቅሬታ ለመተው ፈቃደኛ ሆኗል (መሳ 11:5-9፤ w16.04 7 አን. 9)

ዮፍታሔ፣ ይሖዋ ከሕዝቡ ጋር ስላለው ግንኙነት የሚገልጸውን ታሪክ በሚገባ አጥንቷል (መሳ 11:12-15፤ it-2 27 አን. 2)

ዮፍታሔ ትኩረት ያደረገው ከሁሉ በላቀው ጉዳይ ማለትም በይሖዋ አምላክነት ላይ ነው (መሳ 11:23, 24, 27፤ it-2 27 አን. 3)

ፎቶግራፎች፦ 1. አንድ ወንድም መጽሐፍ ቅዱስ እያነበበ። 2. ወንድም ሚስቱን በፍቅር ሲያነጋግራት። 3. ሰዎች ከተቀመጡበት ተነስተው ለባንዲራ ሰላምታ ሲሰጡ ወንድምና ሚስቱ በአክብሮት ቁጭ ብለው።

መንፈሳዊ ሰው መሆኔን እያሳየሁ ያለሁት በየትኞቹ መንገዶች ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ