የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 መጋቢት ገጽ 2
  • እብሪት ለውርደት ይዳርጋል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • እብሪት ለውርደት ይዳርጋል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ከትምክህተኝነት ተጠበቁ!
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1996
  • መታዘዝ ከመሥዋዕት ይበልጣል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ሳኦል መጀመሪያ ላይ ትሑትና ልኩን የሚያውቅ ሰው ነበር
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ትዕቢት ውርደትን ያስከትላል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2000
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 መጋቢት ገጽ 2
ንጉሥ ሳኦል በእብሪት ተነሳስቶ በመሠዊያው ላይ የሚቃጠል መሥዋዕት ሲያቀርብ።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

እብሪት ለውርደት ይዳርጋል

ንጉሥ ሳኦል አጣብቂኝ ውስጥ እንደገባ ተሰምቶት ነበር (1ሳሙ 13:5-7)

ሳኦል ልኩን በማወቅ የይሖዋን መመሪያ ከመቀበል ይልቅ የእብሪት እርምጃ ወስዷል (1ሳሙ 13:8, 9፤ w00 8/1 13 አን. 17)

ይሖዋ ሳኦልን ቀጥቶታል (1ሳሙ 13:13, 14፤ w07 6/15 27 አን. 8)

እብሪተኛ የሆነ ሰው በችኮላ ወይም በሞኝነት፣ ያልተፈቀደለትን ነገር ያደርጋል። እብሪት፣ ልክን የማወቅ ተቃራኒ ነው። አንድ ሰው የእብሪት እርምጃ እንዲወስድ ሊፈትኑት የሚችሉት የትኞቹ ሁኔታዎች ናቸው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ