የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 መጋቢት ገጽ 3
  • መታዘዝ ከመሥዋዕት ይበልጣል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መታዘዝ ከመሥዋዕት ይበልጣል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • እብሪት ለውርደት ይዳርጋል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • በጸሎት ለይሖዋ ልባችሁን አፍስሱ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ንጉሣችሁ ማን ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • የዳዊት የጦር ስልት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 መጋቢት ገጽ 3
ንጉሥ ሳኦል ሰይፍ ለያዘ አንድ እስራኤላዊ ወታደር ንጉሥ አጋግን እንዳይገድለው ምልክት ሲሰጠው። ከበስተጀርባ ሌላ ወታደር በርከት ያሉ በጎችን ሲጠብቅ ይታያል።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

መታዘዝ ከመሥዋዕት ይበልጣል

የይሖዋ ነቢይ ለንጉሥ ሳኦል ግልጽ መመሪያ ሰጥቶት ነበር (1ሳሙ 15:3)

ሳኦል ይሖዋን ሙሉ በሙሉ ያልታዘዘበትን ምክንያት በተመለከተ ሰበብ አስባብ ለማቅረብ ሞክሯል (1ሳሙ 15:13-15)

ይሖዋ ታዛዥ ያልሆኑ ሰዎች የሚያቀርቡትን አምልኮ አይቀበልም (1ሳሙ 15:22, 23፤ w07 6/15 26 አን. 4፤ it-2 521 አን. 2)

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘የይሖዋ ድርጅት የሚሰጣቸውን መመሪያዎች ለመታዘዝ ፈጣን ነኝ? ሙሉ በሙሉስ እታዘዛለሁ?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ