የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ጥር ገጽ 14
  • ንጉሣችሁ ማን ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ንጉሣችሁ ማን ነው?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • መታዘዝ ከመሥዋዕት ይበልጣል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • የዳዊት የጦር ስልት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • እብሪት ለውርደት ይዳርጋል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • በአምላካችሁ በይሖዋ ራሳችሁን አበርቱ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ጥር ገጽ 14
ነቢዩ ሳሙኤል አንዳንድ እስራኤላውያንን እያነጋገራቸው ነው፤ እጁን ወደ ሰማይ እየጠቆመ ነው።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ንጉሣችሁ ማን ነው?

እስራኤላውያን ቦታቸውን አልፈው በመሄድ ሰብዓዊ ንጉሥ እንዲሾምላቸው ጠየቁ (1ሳሙ 8:4, 5፤ it-2 163 አን. 1)

ይሖዋ በዓይን የማይታይ ንጉሣቸው ቢሆንም እስራኤላውያን በዚህ አልረኩም (1ሳሙ 8:7, 8፤ w11 1/1 27 አን. 1)

ይሖዋ፣ እስራኤላውያኑ ያቀረቡት ጥያቄ የሚያስከትልባቸውን መዘዝ በመግለጽ አስጠነቀቃቸው (1ሳሙ 8:9, 18፤ w10 1/15 30 አን. 9)

ይሖዋ በፍጥረታቱ ላይ ሉዓላዊ ገዢ ያልሆነበት ጊዜ የለም። አገዛዙ ደግነት የሚንጸባረቅበትና የተገዢዎቹን ክብር የሚጠብቅ ነው። ታዛዥ መሆናችንና አገዛዙን መደገፋችን ዘላለማዊ በረከት ያስገኝልናል።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘የይሖዋን አገዛዝ እንደምቀበል በሕይወቴ እያሳየሁ ያለሁት እንዴት ነው?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ