የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 መጋቢት ገጽ 4
  • “ውጊያው የይሖዋ ነው”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “ውጊያው የይሖዋ ነው”
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “ውጊያው የይሖዋ ነው”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2016
  • ታስታውሳለህ?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2016
  • ታስታውሳለህ?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2016
  • ስኬት ስታገኙ ትሕትናችሁ እንዳይጠፋ ተጠንቀቁ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 መጋቢት ገጽ 4
እጅግ ግዙፍ የሆነው ጎልያድ ጦር ሜዳ ላይ ከጋሻ ጃግሬው ኋላ ቆሞ ዳዊት ላይ ሲያሾፍበት።

ዳዊት ጎልያድን ፊት ለፊት ተጋፍጦ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“ውጊያው የይሖዋ ነው”

ዳዊት በይሖዋ ላይ እምነት ሊኖረው የቻለው እውቀትና ተሞክሮ ስለነበረው ነው (1ሳሙ 17:36, 37፤ wp16.5 11 አን. 2-3)

ዳዊት ጎልያድን የተመለከተው ከራሱ አንጻር ሳይሆን ከይሖዋ አንጻር ነበር (1ሳሙ 17:45-47፤ wp16.5 11-12)

ዳዊት አስፈሪ በሆነው ጠላቱ ላይ ድል እንዲቀዳጅ ይሖዋ ረድቶታል (1ሳሙ 17:48-50፤ wp16.5 12 አን. 4፤ ሽፋኑን ተመልከት)

አንድ ሰው የሲጋራ ፓኮ ቆሻሻ መጣያ ውስጥ ሲጨምር።

አንዳንድ ጊዜ ከባድ ሁኔታዎች ሊያጋጥሙን፣ ለምሳሌ ስደት ሊደርስብን ወይም አንድን መጥፎ ልማድ ማሸነፍ ሊያስፈልገን ይችላል። ችግሮቻችን በጣም ገዝፈው ሲታዩን ይሖዋ ካለው ገደብ የለሽ ኃይል አንጻር በጣም ኢምንት እንደሆኑ እናስታውስ።—ኢዮብ 42:1, 2

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ