የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 መጋቢት ገጽ 6
  • ስኬት ስታገኙ ትሕትናችሁ እንዳይጠፋ ተጠንቀቁ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ስኬት ስታገኙ ትሕትናችሁ እንዳይጠፋ ተጠንቀቁ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋን በትዕግሥት ጠብቁ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ይሖዋ አሳቢ አምላክ ነው
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • መታዘዝ ከመሥዋዕት ይበልጣል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • የዳዊት የጦር ስልት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 መጋቢት ገጽ 6

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ስኬት ስታገኙ ትሕትናችሁ እንዳይጠፋ ተጠንቀቁ

ሕዝቡ ዳዊትን አወድሶታል (1ሳሙ 18:5-7፤ w04 4/1 15 አን. 4)

ይሖዋ፣ ዳዊት የሚያከናውነውን ነገር ሁሉ ያሳካለት ነበር (1ሳሙ 18:14)

ዳዊት ትሑት ሆኖ ቀጥሏል (1ሳሙ 18:22, 23፤ w18.01 28 አን. 6-7)

1. አንድ ወንድም ትልቅ ስብሰባ ላይ ንግግር ሲያቀርብ። 2. ወንድም ሌሎች ትኩረት ሲሰጡትና ሲያወድሱት ትሑት በመሆን ለራሱ ክብር እንደማይፈልግ ሲያሳይ።

በሕይወታችን ውስጥ የይሖዋን በረከት ስናገኝ ትሕትናችን እንዳይጠፋ መጠንቀቃችን አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? ትሑት ሆነን ለመቀጠል ምን ሊረዳን ይችላል?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ